በራሪ ጽሑፍ – Newsletter
የዐብይ ጾም መልዕክታት Journey through Great & Holy Lent ቅጽ ፩ ቁጥር ፩ (Volume 1 Issue 1 )
የዐብይ ጾም መልዕክታት Journey through Great & Holy Lent ቅጽ ፩ ቁጥር ፩ (Volume 1 Issue 1 )
“ዛሬ በመስታወት በድንግዝግዝ እንደምናይ ነን ያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን፡፡ አሁን በከፊል ኋላ ግን እንደተገለጠልኝ መጠን ሁሉን አውቃለሁ” (፩ቆሮ ፲፫፥ ፲፪) ብሎ አስተማረን፡፡ ስለዚህም እውቀታችን የተሟላ እንዲሆንና ሰይጣንን ለመቃወም እንድንበቃ የቅዱሳን መላእክት የእውቀት ድጋፍ በእጅጉ ያስፈልገናል፤ ምክንያቱም ከእኛ ይልቅ ሳጥናኤልን የሚያውቁት እነርሱ ናቸውና፡፡ እንዲህም ስለሆነ ጌታችን በእውቀታቸው እኛን እንዲረዱን ለእያንዳንዳችን ጠባቂ መልአክትን ሰጠን፡፡(ማቴ.፲፰፥፲፤ ሉቃ.፲፫፥ ፮-፱)