፠፠፠ የሐምሌ ፳፻፲፪ ዐ.ም ቅዱስ ገብርኤል በዐል አከባበር ፠፠፠ July 2020 Feast of St. Gabriel

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ንግሥ በዓል ታላቅ ጉባኤ- የመጀመሪያ ቀን በመልአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው የተሰጠ ትምህርት


ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ንግሥ በዓል የሚዘመሩ ወረቦች ስብስብ

በመጋቢ አእላፋት አፈወርቅ አምኃ


ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ንግሥ በዓል የተዘጋጀ የሁለተኛ ቀን ስብከተ ወንጌልና ዋዜማ

ዋዜማው በመጋቢ አእላፋት አፈወርቅ አምኃ የተመራ ሲሆን ስብከተ ወንጌሉ በመልአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔና በ ዘማሪ ቀሲስ ወንድዎሰን በቀለ ተዘጋጅቷል።


ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ንግሥ በዓል አከባበር- ፳፻፲፪ ዓ.ም

2020 Celebration of St Gabriel the Archangel feat Victoria ማኅሌትና ኪዳን


ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ንግሥ በዓል አከባበር- ፳፻፲፪ ዓ.ም ሥርዓተ ቅዳሴ

2020 Celebration of St Gabriel the Archangel feat Victoria – Divine Liturgy


ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ንግሥ በዓል አከባበር- ፳፻፲፪ ዓ.ም የታቦት ንግሥ

2020 Celebration of St Gabriel the Archangel feat Victoria- The Ark of the Covenant