ለአንድ ጊዜ ወይም በየወሩ የሚቆረጥ ክፍያ
ለአስራት በኲራት፣ ለሙዳየ ምጽዋት፣ ለስዕለት፣ ለሕንጻ ግንባታ እና ለሌሎች የቤተ ክርስቲያን አገልግሎቶች ክፍያ ለማከናወን ከዚህ በታች ያለውን ይለግሱ የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ
- የልገሳ መጠኑን ይምረጡ ወይም የሚፈልጉትን ቁጥር ያስገቡ
- የልገሳ ምክንያትዎን ይምረጡ።
- በየወሩ በቋሚነት መለገስ ከፈለጉ “Make this a monthly donation” የሚለውን ምልክት ያድርጉ። ለአንድ ጊዜ ከሆነ ግን ባዶ ይተዉት
- የሚከፍሉበትን መንገድ (ከፔይፓል ሒሳብዎ ወይም ከካርድዎ)
One Time or Monthly Payment
For Tithe & Offering, Giving, Thank offering, Church building, and other Church services use Donate button below
- Choose or fill the amount
- Select donation options
- Tick the box “Make this monthly donation” for a monthly recurring payment
- Select payment options