ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
በወርሃዊ ቅዱስ ገብርኤል ቀን (በወሩ ፲፱ኛ ቀን)
ጸሎተ ኪዳንና ሌሎች ጸሎታት ጠዋት ከ 5:00 AM ጀምሮ
ትምህርትና ዝክር ማታ ከ 6:00 PM ጀምሮ
በበዓላት፣ አጽዋማት ወቅትና ቅዳሜ
ጸሎተ ቡራኬ፣ ጸሎተ ኪዳን፣ ስብከት ጠዋት ከ
5:00 AM ጀምሮ
ቅዳሴ (ታላላቅ በዓላት በዋሉ ጊዜ) ጠዋት 8:00 AM የከሰዓት ቅዳሴ 1:00 PM
በክርስቲያኖች ሰንበት
የሰዓታት ወይም ማኅሌት ጸሎት ጠዋት 5:00 AM (በበዓላት ወቅት 4:00 AM ይጀምራል)
የክርስትና ጥምቀት ጠዋት 6
:00 AM
የኪዳን ጸሎት ጠዋት
7:00 AM
የቅዳሴ ጸሎት
ጠዋት 8:00 AM ይጀመራል (በአበይት በዓላት ከ 6:00 AM ይጀመራል)
ዝማሬና ስብከት ረፋድ 11:00 AM እስከ 12:00 PM
በገናናንው መልአክ በቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስና
አበይት በዓላት ወቅት
ዋዜማ ከሰዓት 4:00 PM
የሰዓታትና ማኅሌት ጸሎት ጠዋት 2:00 AM
የክርስትና ጥምቀት ጠዋት 5
:00 AM
የኪዳን ጸሎት ጠዋት
5:30 AM
የቅዳሴ ጸሎት
ጠዋት 6:00 AM ይጀመራል
ዝማሬ፣ ስብከትና የታቦት ንግስ
ረፋድ 9:00 AM እስከ 12:00 PM
በሰሙነ ሕማማት (ከሰኞ እስከ አርብ)
ጠዋት 6:00 AM እስከ እስከ 12:00 PM
በጾመ ፍለሰታ (ሙሉውን ጾም) ሰዓታት፣ ኪዳንና ትርጓሜ ንባባ
ጠዋት 6:00 AM ጅምሮ
የሰንበት ትምህርት ቤት መርሃ ግብር
ህጻናት ከ ፫ዓመት እስከ ፯ ዓመት በየሳምንቱ እሑድ
ረፋድ 11:00 AM እስከ 12:00
ታዳጊዎች ከ፯ ዓመት በላይ በየሳምንቱ ቅዳሜ
ከሰዓት ከ 4:00
PM እስከ 6:00
PM PM