እናመሠግናለን- Thank you

“እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ በደስታ ይስጥ” ፪ኛ ቆሮ ፱፥፯

በደስታ ለተሞላው ልግስናዎ እግዚአብሔር ይስጥልን እያልን ባስገቡት መረጃ መሠረት የታክስ ማስታወቂያ ደረሰኝ እንልክልዎታለን።

የተራዳኢው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

Each of you should give what you have decided in your hearts to give, for God loves a cheerful giver” 2Cor 9:7

Thank you for your cheerful donation and will send you a tax receipt on the address you left with your donation.

The prayer of Saint Gabriel the Archangel be with us, Amen!

የመልአኩ ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ መባዕና ሥጦታዎን እዚህ ላይ ያስገቡ።

Tithe & Offering, Giving, Thank offering, and others contribution
X myStickymenu